የተባልከው ከማለት ዉጪ አዲስ ነገር ለማወቅም ሆነ አለማወቅህን ለማወቅ አቅሙም-ፍላጎቱም ለሌለህ;

😮
5,300,000 የሚሆኑ በአፍሪካ የሚኖሩ ነጮች 65% የሚሆነዉን የአፍሪካ ለም የእርቫ መሬትን ተቆጣጥረዉት;
40-70 ቢሊዪን ዶላር የሚገመት ኃብት በየአመቱ ወደ አዉሮፓ እየላኩ; የሀገሪቱን የእርቫ መሬት ያከፋፈለው ሙጋቤ ሰይጣን ያላከፋፈለው ማንዴላ የዴሞክሪሲና የጥቁሮች መብት ታጋይና ዴሞክራት ነው ብሎ ሲነርህ ሣታላምጥና ሣታገናዝብ ለዋጥከዉ;

;>
ዴሞክራሳዊ ሥረዐት ማለት ፓርላማ መግባት እና ምርጫ መምረጥ ሣይሆን በማሕበራዊና ኢኮኖሚ ዘርፍ የዜጎች እኩልነት የተረጋገጠበት ሁኔታ ከሆነ;

😎 ነጮች ይዘዉት የነበረዉን 70%የሚሆነዉን የዚምባብዌ የእርሻ መሬት 0.4% በማዉረድ ለ1,700,000 የዚምባብዌ ገበሬዎች በማከፋፍል የዜጎችን እኩልነት ያረጋገጠው “ሙጋቤ” የዴሞክሪሲና የጥቁሮች መብት ታጋይ ሣይሆን “የዴሞክሪሲ-ጠላት, ሰይጣን ነው” ብሎ BBC ሲነርህ ሣታላምጥና ሣታገናዝብ ለዋጥከዉ;
(As per of the “One-Farmer_One-Farm” Policy of Mugabe, the 0.4% is the #fair #share of the 3000 white farmers currently in the country)

😎 ማንዴላ 70% የሚሆነው ጥቁር ደቡብ አፍሪካዊ በአፓርታይድ ዘመን ተወስኖ በተሠጠዉ 13% መሬት ላይ እስከ አሁን ድረስ ተወስኖ እንዲኖር በማድረጉ;
“ማንዴላ የዴሞክሪሲና የጥቁሮች መብት ታጋይ ነው” ብሎ BBC ሲነርህ ሣታላምጥና ሣታገናዝብ ለዋጥከዉ;

😎 ጃኮብ-ዙማ ‘አሁንም ደቡብ አፍሪካ በአፓርታይድ መዋቅር ሥር እየተመራች ነዉ’ ብሎ ሲልህ ያለዉን ከመጠየቅ ይልቅ “ማንዴላ ከአፓርታይድ ነፃ አውጥቷል” #እንድትል #ተነግሮህ’ #የምትል;

:> በአጠቃላይ …..”ማንዴላ በአፍሪካ የሚኖሩ ነጮች ጥቅም አስከባሪ እንጂ የጥቁሮች መብት ታጋይ አይደለም” ስትባል ስለ-ማንዴላ አለማዎቅህን ሣይሆን የተናገረዉን ሰዉ ጤነኝነት ለምትረጥርር:- :p

;( አምላክህ ልቦና ነስቶሀልና ተግተህ ፁም-ፀልይ ;(

Advertisements