ሊብራል ዴሞክራሲ ለምዕራብዊያን ትክክለኛ የፖለቲካ ሥረዐት ሲሆን በአፍሪካ ሲተገበር “ዉጥን-ቅጡን” ያጣል!!!

ሊብራል ዴሞክራሲ የግለሰብ መብትን ማዕከል ያደርጋል:: በምዕራቡ አለም ከ1350 አ.አ ጀምሮ ለ650 ዓመታት እየዳበረ የመጣው ማሕበራዊ መዋቅር: ግለሰብን ከማሕብረሰብ የሚያስቀድም ነው:: ስለዚህ ፖለቲካው ከማሕበራዊው ሥረዐት ጋር ስብጥር አለው::

በአፍሪካ ግን የተገላቢጦሽ ነው:: በአፍሪካ ያለው መዋቅር የግለሰብን ማንነት ከመጣበት ማሕብረሰብ ነጥሎ አያስቀምጥም::

ለምሣሌ……A crucial distinction that exists between the African view of man and the view of man found in Western thought: in the African view it is the community which defines the person as a person, not some isolated static quality of rationality, will or memory (Menkiti, 1979). Kenyatta (1965) echoes similar view, saying “according to Gikuyu ways of thinking, nobody is an isolated individual, or rather, his uniqueness is a secondary fact about him; first and foremost he is several people’s relative and several people’s contemporary.”

…..እንዴ…’አማራ ነው?’… ‘ኦሮሞ ነው?’ ብሎ ካጣራ በኹላ ጨዋታ በሚጀምር ማሕብረሰብ ውስጥ ሊብራል ዴሞክራሲን አሰርፃለው ማለት ፍፁም አላዋቂነት ነው….”ሱሬ በአንገት” እኮ ነው!!

እሱን ካልተገበራቹ ከሚለው ጥራዝ-ነጠቅ ፈረንጅ ይልቅ; “..ሊብራል ዴሞክራሲ …የፖለቲካ….ምናምናችን ነው” የሚሉ የእኛዉ ጥራዝ-ነጠቆች በጣም ያበሣጩኛል::
…”ከሰደበኝ ሰው… ስድቡን የነገረኝ ደፈረኝ” አለ ሰውዬው::
.ደግሞ ከአመት አመት አይቀየሩም እንዴ?!!!

Advertisements