አ..ረ በ….ለ…ው!!! #ሕውሃቶች “በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም”!! #አብረሃ_ደስታ_ደደቢት_ጫካ_ገባላችሁ!! ============================== [Abraha Desta ለሚመለከተው ሁሉ …..! “…..ቆርጠን ተነስተናል::. በዓዲግራት’ኮ ሙቻለሁ። ካሁን በኋላ ሞት የለም። ሰው ሁሉ ለነፃነቱ ይነሳ!! It is so!!!] ============================= ግን ከምር… .# “አንዱ_እኔ_የምለውን_እንጂ_ሌላው_የሚለውን_እንዳሰማ_እንዳታምን ” እያለ የሆነውን ሳንረዳ ልንቀር ነው?? ዳንኤል ብረሃኔ እና ከበደ ካሳ “ውሸት” ነው ሲሉ ባራኪ መቐለ(ቀሌ) እና አብረሃ ደግሞ “ምንም አልተረፍን” ይላሉ:: “ቆይ ቪድዮ ምናምን ‘ወፍ’ የለም”?? የሆነው ሆኖ….. #አረናዎች “ከምር ተደበደባችሁ ወይስ አዎከቧችሁ??” #ሕውሃቶች “አረናዎች ከደበደባችሁ… 1…..እነ-አቦይ ስሑልን; ሙሴን; አታክልቲን; አጋኧዚን… የወለደች ትግራዊት እናንተን ወለደች??? 2…..የ50,000 ሺህ ሰማዕታት አጥንት አይወጋችሁም?? ============================== “ድብደባ” የሚለው ቃል “ደደብ” ከሚለው የመጣ መሆኑን ማወቅ ጥሩ ነው!!! https://ethiothinkthank.wordpress.com

Advertisements