እዚህ ሀገር አብዛኛው ባለሃብት የፋብሪካ ውጤቶችን ያስመጣል እንጂ ፋብሪካ አያቇቁምም::……የግብርና ምርቶችን ይልካል እንጂ በግብርና ሥራ መዕዋለ-ነዋዩን አያፈስም::….የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን ያቀርባል እንጂ በኮንስትራክሽን ሥራ አይሠማራም:: ለምን ቢባል ኪራይ እየሰበሰበ መክበር ስለሚፈልግ!!! #በኪራይ_ሰብሳቢነት የተቀፈደደች ሀገር!!! https://ethiothinkthank.wordpress.com

Advertisements