የኢፔሪያሊስት ሃይሎች ሰላምን አይሹም!!!

በ1980ቹ መባቻ ላይ የኤርትራ መንግስትን ፀብ አጫሪ እንቅስቃሴን መሠረት ያደረገ ትንተና እና ቅድመ-ዝግጅት ባለማድረጋችን ብዙ መስዎት አስከፍሎናል:: ከዚህም በመማር ይመስላል መለስ ዜናዊ የአለም የሠላም ሽልማታቸው ሲቀበሉ “It is safe to say that ‘all peoples want peace’ but not safe to say ‘all states want peace'” በማለት አፅንዖት ሰተው የተናገሩት:: የግብፅ መንግስት በዚህ አይን መታየት ይኖርበታል:: የኢፔሪያሊስት ሃይሎች ሰላምን አይሹም!!!

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s