“ደሃ” ገነት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብትሾልክ ይሻላል!!!

በሰው ልጅ የሚደርስ እጅግ በጣም መጥፎ ክፋት; በጣም ከፍተኛው ወንጀል ድህነት ነው:: ከድህነት መሸሸጊያ ጥጋት የሌለው ሰው ነፃነት የለውም:: ነፃነትን አያቅም, አይጠይቅም, አይሰጥም!! እንዲህ ድህነት የደለበበት ሕይወት ውጤት #ጥገኝነት ነው:: ጥገኛ ሰው የሃሣብና የአስተሳሰብ ነፃነት የለውም:: የግል እሴት የለውም:: ከማጣት ጩኸት የፀዳ የሕይወት ሐሴት አይኖረውም:: በአጠቃላይ ደሃ…ጥገኛ ሰው…የራሱ ሕይወት የለውም:: ግዑዝ ነው:: በሰማይ ቤት ደግሞ ለነፍሳት እንጂ ለ’ግዑዛን’ ቦታ የለም!!!

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s