ጥያቄ “ለጉድ-ሀገር” ህዝቦች! በጉዳዩ ላይ የያዝከው አቇም የቱ እንደሆነ በማመልከት የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ::

1. ሃይለመድህን አበራ እንደ ረዳት አብራሪነት ከሚጠበቅበት የሞያ ስነ-መግባር ውጪ ጠለፋ ማድረጉ “ጀግና…የህዝብ ልጅ” ካስባለው የሚሰራበት የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ዘርፎ ጄኔቭ ጥገኝነት የጠየቀም___________
ሀ) ሌባ ነው!
ለ) ጀግና ነው!
ሐ) እሣት በሌለበት ጭስ የለም::
መ) እስቲ “እሱ” የሚለውን ሳትሰማ አትፍረድ::

2. የጠለፋ ተግባሩ የመንግስትን እኩይ ተግባር በማጋለጥ በኢህአዴግ ላይ ከፍተኛ ኪሣራ ያስከትላል::
ሀ) ፍፁም ስህተት ነው::
ለ) ፍፁም ትክክልና ግቡን ያሣካ ተግባር ነው::
ሐ) የ’ቢሆን-አለም’ ሰዎች ተግባር ነው::
መ) ‘እኔ ፖለቱካ አልወድም’

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s