ማንነትን ‘በማመልከቻ’

ማንነትን ‘በማመልከቻ’
*****************************
የ”ቤሄር ማንነትን”
በተፈጥሮ አጋጣሚ አገኘሁት
“ኢትዮጲያዊ ማንነትን”
በታሪክ አጋጣሚ ወረስኩት::

እኔ የሆንኩትን ነኝ: እናተም ሆነ በሉ:
በ………ቃ “እኛን” ሁ…ን አትበሉ:
ማንነትን ‘በማመልከቻ’
በምርጫ እንዳገኛችሁት ሁሉ::

© Seyoum T.