ብልሹ አሠራር የተንሰራፋበትን ሀገር በአንዴ ወደ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር መቀየር አይቻልም:: መቀየር ካለበት በመጀመሪያ በሃይል አስተዳድርና ከዚያ በሂደት ዴሞክራሲያዊ ስረዓት እየሰፈንክ ትሄዳለህ:: ምክኒያቱም በቅድሞው ስረዓት ተጠቃሚ የነበሩት ሰዎች በሃይል ካልሆነ በሕግ ሊገዙ አይችሉምና!!! ለዚህ አንተም ሆንክ መዋቅሩ ጨካኝ መሆን አለባችሁ:: ደግሞ…ስትቀይር ሁሉንም ነገር በአንዴ ጠራርገህ እንዳቀይር!! ለውጡ ያለፈውን ስረዓት ቅርፅ ማጥፋት የለበትም…ቢያንስ ጥላው ይኑር:: ምክኒያቱም, ብዙሃኑ የሚረካው በስረዓቱ #በይዘት ሣይሆን #በቅርፅ ነውና!!!”  #ኒኮሎ_ማቻቬሊ

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s