የአደዋ በዓል ሲመጣ ይጨንቀኛል…ባርነት ይሰማኛል!!

የአደዋ በዓል ሲመጣ ይጨንቀኛል…ባርነት ይሰማኛል!!
*****************************
ባርነት በሁለት መንገድ ይመጣል:-በጦርነት ወይም በትምህርት::
መላው አፍሪካ በጦርነት ተሸንፎ በቅኝ-ገዢ አስተዳዳሪዎችና ወታደሮች #የአካል_ባርነት
….በቅኝ-ገዢ የትምህርት ሥረዓት ደግሞ ለዝንተ-አለም ያከማቸውን እውቀት ጥሎ ..’ፈረንጅ ያለው ሁሉ ትክክል ነው’ ብሎ እንዲያስብ በማድረግ #የዕውቀት_ባርነት ተጫነበት:: ሀገሬ #ኢትዮጲያ ግን በጦርነት የመጣውን ባርነት አደዋ ላይ አሸንፋ…..#የዕውቀትና_የመንፈስ_ባርነትን ግን አውሮፖ ሄዳ…ለምና…ገንዘብ ከፍላ አምጥታ….
😦 #እውቀት_ማለት_እንግሊዘኛ_መናገር!!
#አዋቂነት_ፈረንጅ_የፃፈውን_ማነብነብ ሆነ!! ይሄው እኔም ፈረንጅ የፃፈውንና ከነባራዋው እውነታ ጋር የማይገናኝ #ፁሁፍ_ወለድ_ሃሣብ
ለምስኪን ተማሪዎች አነበንባለሁ::
የአደዋ ሰማዕታት አጥንት እየወጋኝም ይሁን እኔጃ..ብቻ አደዋ ሲመጣ ይጨንቀኛል!! ባዶነት ይሰማኛል!!

ኮሌጅ የበጠሳችሁ ወዳጆቼ ይህን በማስታዎሴ ይቅር በሉኝ!!!

https://ethiothinkthank.wordpress.com

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s