አሁን በኢትዮጲያ ያለው ፖለቲካዊ ሁኔታ ይለወጣል ብለህ ከሆነ…..ወፍ የለም!!! “መሪ-የለ”…”አመፅ-የለ”…. ሁኔታው ባለበት ይቀጥላል!!!

ጉዳይህ ስለ'መብት’ ሆነ ስለ’ጥቅም’፣ ጥያቄና መልሱ ስለአንድ ነገር ነው - "ለውጥ”። በሀገሪቱ ፖለቲካ ዙሪያ "ጠያቂ” ሆንክ "መላሽ” ነገሩ ያው አንድ ነው - "ለውጡ አለ/የለም”። ይሄ የሚፈለገው ለውጥ "አለየመሪ/የለም” የሚለው ጉንጭ አልፋ ክርክር ነው። የሚፈለገው ለውጥ የሚመጣው በሂደት ወይም በአለየመሪንድ-ግዜ ሁለገብ የሆነ ለውጥ በማድረግ ሲሆን ሁለቱም አንድ ዋና መነሻ ምክኒያት አላቸው። ለመጀመሪያው አይነት ለውጥ፣ ጠንቃቃና ብልህ፣ … Continue reading አሁን በኢትዮጲያ ያለው ፖለቲካዊ ሁኔታ ይለወጣል ብለህ ከሆነ…..ወፍ የለም!!! “መሪ-የለ”…”አመፅ-የለ”…. ሁኔታው ባለበት ይቀጥላል!!!

ትምህርት ሚኒስቴር በእርዳታ ፍርፋሪ ደነዝ ሕንዳዊ ቀጥሮ ትውልድ ያደነዝዛል!!

ትምህርት ሚኒስቴር በእርዳታ ፍርፋሪ ደነዝ ሕንዳዊ ቀጥሮ ትውልድ ያደነዝዛል!! ************************* ትምህርቴን በተከታተልኩባቸው የሀሮማያ እና መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ እና አሁን በምሰራበት የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ካሉ ሕንዳዊያን አስተማሪዎች፣ ከእኔ ጋር አይን-እና-ናጫ ነን። አሜሪካ እና ጀረመን ስላሉ ምጡቅ የሕንድ ምሁራን አትንገረኝ። ካስተማሩህ ሕንዳዊያን ውስጥ ለምልክት ‘እንድ” አስተማሪ ልጠቅስልኝ፤ ‘ግን..ሁሉም እንደዚያ ናቸው ማለት ይከብዳል……ጵሪንጲጲ..ማና-ምን” አትበለኝ። ኢትዮጲያ ውስጥ የሚያስተምሩ ሕንዳዊ መምህራን … Continue reading ትምህርት ሚኒስቴር በእርዳታ ፍርፋሪ ደነዝ ሕንዳዊ ቀጥሮ ትውልድ ያደነዝዛል!!

ትምህርት ሚኒስቴር በእርዳታ ፍርፋሪ ደነዝ ሕንዳዊ ቀጥሮ ትውልድ ያደነዝዛል!!

ትምህርት ሚኒስቴር በእርዳታ ፍርፋሪ ደነዝ ሕንዳዊ ቀጥሮ ትውልድ ያደነዝዛል!! ************************* ትምህርቴን በተከታተልኩባቸው የሀሮማያ እና መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ እና አሁን በምሰራበት የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ካሉ ሕንዳዊያን አስተማሪዎች፣ ከእኔ ጋር አይን-እና-ናጫ ነን። አሜሪካ እና ጀረመን ስላሉ ምጡቅ የሕንድ ምሁራን አትንገረኝ። ካስተማሩህ ሕንዳዊያን ውስጥ ለምልክት ‘እንድ” አስተማሪ ልጠቅስልኝ፤ ‘ግን..ሁሉም እንደዚያ ናቸው ማለት ይከብዳል……ጵሪንጲጲ..ማና-ምን” አትበለኝ። ኢትዮጲያ ውስጥ የሚያስተምሩ ሕንዳዊ መምህራን … Continue reading ትምህርት ሚኒስቴር በእርዳታ ፍርፋሪ ደነዝ ሕንዳዊ ቀጥሮ ትውልድ ያደነዝዛል!!

ሰው የሚያምንበትን ነገር “ሲያውቀው”፣…. ናቀው – እምነቱን ነፈገው!!

ሰው የሚያምንበትን ነገር "ሲያውቀው"፣.... ናቀው - እምነቱን ነፈገው!! ***************************** ሰው በባሕሪው የሚያምነው በማያቀው ነገር ላይ ነው። እንደ-የዘመኑ ሥልጣኔ ደረጃ የሰው ልጅ በተለያዩ ነገሮች እምነት እና አምልኮ ነበረው። የሚያምንባቸው ነገሮች ደግሞ፤ የሌሉና ከሃሣባዊ እይታ ባለፈ በዝርዝር በማያውቃቸው ነገሮች ላይ ነው። ሃሣብ ድግሞ ወደ እውነት መድረሻ መንገድ እንጂ በእራሱ ‘እውነት” አይደለም። ሰው ‘ማመን” የጀመረው እና የሚያምነው፤ ስለ … Continue reading ሰው የሚያምንበትን ነገር “ሲያውቀው”፣…. ናቀው – እምነቱን ነፈገው!!

THE_MOMENT_I_MEET_MY_SOUL_MATE

THE_MOMENT_I_MEET_MY_SOUL_MATE **************************** The MOMENT was during Last year in Addis Ababa. On my way to Mekelle that I meet this pretty woman from Dessie. She was staying the night in the same hotel next to my room. As I walk into the corridor, carrying dusty bag and stuffs all over my body...Right to the room … Continue reading THE_MOMENT_I_MEET_MY_SOUL_MATE

Press freedom and development

Press freedom and development: ****************** The Study by Centre for Peace and Human Security (CPHS) suggests that “there is a ‘good’ correlation between press freedom and the different dimensions of development, poverty and governance”. Along with other indicators of good governance, press freedom creates the environment favourable for sustainable development. #UNSECO

The Moral Case for Economic Liberty: Classical_Liberalism_vs_Libertarianism By John Tomasi, PhD

The Moral Case for Economic Liberty: Classical_Liberalism_vs_Libertarianism By John Tomasi, PhD ******** The classical liberal framework is pioneered by radical English thinkers such as John Lilburne and John Locke, developed in the American context by Founders such as James Madison. Classical liberals affirm what we might call a thick conception of economic liberty. They tend … Continue reading The Moral Case for Economic Liberty: Classical_Liberalism_vs_Libertarianism By John Tomasi, PhD

Matching_Rising_Prosperity_and_Falling_Power_of_an_Autocracy

Matching_Rising_Prosperity_and_Falling_Power_of_an_Autocracy ********* South Korea is often mischaracterized as an autocratic growth miracle, which fails to understand the theory that would match changes in prosperity to changes in freedom. The correctly predicted match in South Korea is between a miracle of rapidly rising prosperity associated with the falling power and then disappearance of autocracy. #William_Easterly #the_new_tyranny … Continue reading Matching_Rising_Prosperity_and_Falling_Power_of_an_Autocracy

Economic_Freedom_&_Prosperity

Economic_Freedom_and_Prosperity **************** There are clear relationships between economic freedom and numerous positive economic and social indicators, the most prominent being the strong relationship between the level of economic freedom and the level of prosperity in a given country. Economies rated “free” or “mostly free” in the 2014 Index enjoy incomes that are more than three … Continue reading Economic_Freedom_&_Prosperity

The_Interplay_between_Economic_Freedom_and_Democracy_or_Political_Freedom

The_Interplay_between_Economic_Freedom_and_Democracy_or_Political_Freedom ******* By empowering people to exercise greater control of their daily lives, economic freedom ultimately nurtures political reform as well by making it possible for individuals to gain the economic resources necessary to challenge entrenched interests or compete for political power, thereby encouraging the creation of more pluralistic societies. Pursuit of greater economic freedom … Continue reading The_Interplay_between_Economic_Freedom_and_Democracy_or_Political_Freedom