የኢትዮጲያ ምሁራን መድረከ

ለእኛ ያላጋሩን ዕውቀት እንደባከነ ይቆጠራል!!!
#የኢትዮጲያ_ምሁራን_መድረከ ገፅን
#Like ያድርጉና የሚያውቁትን ያሣወቁን?!
እርሶዎ ያወቁትን እኛ አናውቅም!!

ያ’ተ አዋቂነትና የ’ኔ አላዋቂነት
*********************
እኔ ደንቆሮ: የዋጠኝ ፅልመት
አንተ አዋቂ የጋን ውስጥ መብራት::
መሃን ነኝ: መሃፀኔ የነጠፈ
ወላድ ሆነህ ፍሬህ የጨነገፈ::

ወይ አለመማር! ይሄ’ኯ ይጥፋኝ
ከነጠፈና ካጨነገፈ:
መሃን የቱ ነው: እስኪ አስረዳኝ::
ነው ‘የዕውቀት’ ፋይዳ: ‘የማወቅ’ ዕዳ:
እስኪገባኝ: ያወከውን እስከረዳ:

የኢትዮጲያ ምሁራን መድረከ
https://m.facebook.com/ethiopian.intellectuals.movement?_rdr

Advertisements