#የኢትዮጲያ_ምሁራን_መድረከ
#ድህነት የቂስ-አካላት እጥረት ብቻ አይደለም:: የአስተሳሰብ ችግር፤
ቁንፅልና በዕውቀት ላይ ያልተመሠረተ ግንዛቤ፤ ስለሕይወት ያለን የተዛባ አመለካከት፤ ለእራሳችን የምንሰጠው ዝቅተኛ ግምት፤
በአጠቃላይ, ድህነት የተሳሳተ #የሕይወት_ፍልስፍና ነፀብራቅ ነው:: በመሆኑም, ድህነትን በዕውቀት እንጂ በኢኮኖሚ ዕድገት ብቻ ማስወገድ ፈፅሞ አይቻልም::

Advertisements