አርሶ አደር ‘አዝመራው” ወደ ወልቂጤ FM ደውሎ የግብርና ባለሞያውን ‘ዘረጠጠው”: Epowering the People through Information!!!

የመስኖ እርሻን አስመልክቶ እየተላለፈ በነበረው ቀጥታ ዉይይታ ላይ አርሶ አደር አዝመራው ደውሎ ሃሣቡን ለ5 አምስት ደቂቃ ያህል ሰጠ። ነገሩ ግ..ር..ም እያለኝ አዳመትኩት። ከምንም በላይ ግን፣ በቀበሌያቸው የተመደበው የግብርና ባለሞያ በሥራ ገበታው ላይ እንደማይገኝ አርሶ አደሩ በግልፅ መናገሩ…እንደዚህ እነድ አርሶ አደር፣ ከማዕድ ቤት እስከ የዞኑ አስተዳዳሪ ቢሮ ድረስ በአንድ ግዜ ሊሰማ በሚቻልበት መልኩ ሲናገር፤ ጥሩ የሰራዉን ሲያመሰግን፣ ያልሰራውን በይፋ ሲዘረጥጥ ስሰማ እንድ ነገር ትዝ አለኝ። ‘…Empowering the people through information as the most critical thing to maintain ACCOUNTABILITY”

እኔ እንጃ…ብቻ ‘ያን የግብርና ባለሞያ ብሆንስ”ብዬ ሳስብ የመጣልኝ ይሄ ነው!!! አለቃውስ ቢሆን አርሶ አደር አዝመራው ከዘረጠጠው በላይ ምን ያደርገው ኖሯል???

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s