ትምህርት ሚኒስቴር በእርዳታ ፍርፋሪ ደነዝ ሕንዳዊ ቀጥሮ ትውልድ ያደነዝዛል!!

ትምህርት ሚኒስቴር በእርዳታ ፍርፋሪ ደነዝ ሕንዳዊ ቀጥሮ ትውልድ ያደነዝዛል!!
*************************
ትምህርቴን በተከታተልኩባቸው የሀሮማያ እና መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ እና አሁን በምሰራበት የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ካሉ ሕንዳዊያን አስተማሪዎች፣ ከእኔ ጋር አይን-እና-ናጫ ነን። አሜሪካ እና ጀረመን ስላሉ ምጡቅ የሕንድ ምሁራን አትንገረኝ። ካስተማሩህ ሕንዳዊያን ውስጥ ለምልክት ‘እንድ” አስተማሪ ልጠቅስልኝ፤ ‘ግን..ሁሉም እንደዚያ ናቸው ማለት ይከብዳል……ጵሪንጲጲ..ማና-ምን” አትበለኝ። ኢትዮጲያ ውስጥ የሚያስተምሩ ሕንዳዊ መምህራን ‘የአለም ምርጥ ደደቦች ናቸው”! ዕውቀት አይሆን፣ ግንዛቤ አያሰፋ፤ እንደ ‘ደብተራ” ዐረፍተ-ነገሮችን ስሸመድድ፣ ቃላትን ሣነበንብ ኖሬ…አዕምሮዬን አደነዘዙት።

ኢትዮጲያዊ ‘ገበሬ ልጄ’ ይማራል ብሎ ፍዳዉን እያየ ልጁን ዪንቨርሲቲ ይልካል፣ ትምህርት ሚኒስቴር በእርዳታ ፍርፋሪ ደነዝ ሕንዳዊ ቀጥሮ ትውልድ ያደነዝዛል!
ሕንዳዊ መምህራ ሳይ ያንገፈግፈኛል!!!