ኢትዮጲያ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን EXPORT ታደርጋለች እንዴ?

ኢትዮጲያ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን EXPORT ታደርጋለች እንዴ?
***************************
“የጥናት እና ምርምር ሥራዎች #ችግር_ፈቺ መሆን አለባቸው” አለን አየደል? መረጃውን ሕብረተሰቡ በሚናገረው ቋንቋ ለምሣሌ፡- በአማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ሶማሊኛ፣ ትግርኛ፣….ወዘተ “መጠይቅ” አዘጋጅተን ለጥናቱ የሚያስፈልገውን መረጃ ሰበሰብን። እኔን ግራ ግብት ያለኝ፣ መረጃውን (“ችግሩን”) በሕብረተሰቡ ቋንቋ ሰብስበን፣ የጥናቱን ውጤት (“መፍትሄውን”) #በእንግሊዘኛ የምንፅፍለት “ም….ን ያድርግው” ብለን ነው? እንግሊዘኛ ቢረዳ ኖሮማ ችግሩንም በእንግሊዘኛ ይነግረን ነበር’ኮ!!! ወይስ የጥናትና ምርምር ሥራው ለፈረንጆች የተሠራ ነው?
https://ethiothinkthank.wordpress.com

Advertisements