በመንግስት ችግር እንጂ መፍትሄ መጥቶ አያውቅም።

ይቺ ሀገር ስንት አክራሪ እና ወራሪ፣ ስንት ዘረኛ እና ጉረኛ አስተናግዳለች? ከዚህ ቀደም በሩዋንዳ፣ ትላንት በዩክሬን፣ ዛሬ በደቡብ ሱዳን የምናየው መዓት በኢትዮጲያ ፈፅሞ አይከሰትም። መንግስት ስለጠበቀን ሣይሆን፣ በሺህ ዓመታት ሂደትና ዉህደት የተገነባ አንድነት እና መከባበር ስላለን ብቻ። በኢትዮጲያ ታሪክ፣ #ግለሰቦች ካልሆነ በመንግስት እና የፖለቲካ ድርጅቶች የችግሩ አካል እንጂ የመፍትሄ አካል ሆነው አቁምና!!! በተለይ ለባላገሩ (ባለ-ሀገሩ) ሁሉም መንግስት፣ አንዴ በግብር፣ ሌላ ግዜ በሰፈራ፣ አሁን ደግሞ በማዳበሪያ እና በስብሰባ ሥራውን እንዳይሰራ እንቅፋት ከመሆን አልፈን፣ ለሥራው ድጋፍ ሆነንው አናውቅም።

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s