ኢህአዴግ ለእኛ… ስለእኛ… ከእኛ በላይ አውቆ????

ኢህአዴግ “ጥሩነቱን” “ልማታዊ መንግስታችን” እያለ፤ የሌሎችን “እርኩስነት”…”የፀረ-ልማት ሃይሎች” እያለ፤ ክፉውንም፣ በጎዉንም እሱ መርጦልን እንዴት ይችላል?… ’ሌላን ወገን ተጠያቂ ለማድረግ ከመሮጥ የተጣለብንን የመንግስት ኃላፊነት እየተወጣን ነው?’ ብሎ መጠየቅ ይቀድማል።