መብት እና ነፃነት፡ቁ3

በተግባራዊ እንቅስቃሴያችን ላይ ካለን ነፃነት እና ከተጣሉብን የሞራል ግዴታዎች አንፃር፣ የሰው-ልጅ መብቶችን ለሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል። የመጀመሪያው፣ ሰው-ሆኖ በመወለድ ብቻ የተገኘ (innate right) ሲሆን፣ ሁለተኛው፣ በተግባራዊ እንቅስቃሴ የሚገኝ (acquired right) ነው።

ሕይወትን በነፃ-ፍላጎትና የግል ምርጫ ለመምራት የሚያስፈልገው ነፃነት የሚገኘው ለተግባራዊ እንቅስቃሴያችን ኃላፊነት መውሰድ ስንችል ነው።

ነፃነት፣ ያለ ምንም ውጫዊ ኃይል ወሳኝነት በነፃ-ፍላጎት (free will) የመንቀሳቀስ፣ አማራጭ መንገድን የመወሰና፣ በእራስ ምርጫ የማሰብ፣ ማድረግና የመኖር መብት እንደመሆኑ መጠን፣ ከኃላፊነት ተነጥሎ ሊታይ አይችልም። ነፃነት ያለ ኃላፊነት እንደማይሰጥ ሁሉ፣ መብት’ም ያለ ግዴታ ሊሰጥ አይችልም። ያለ ምንም ቅድመ-ሁኔታ የተሰጠ መብት በምንም ዓይነት ቅድመ-ሁኔታ ከማይጣስ ግዴታ ጋር አብሮ የተሰጠ ነው።

Ethio-think-thank

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized on by .

About Seyoum Teshome

ነፃነት መብት አይደለም፣ ሰው መሆን ነው፣ የሕይወት ትርጉምና ፋይዳ ነው። የሰዎች ተግባራዊ እንቅስቃሴ በሙሉ አንፃራዊ ነፃነትን ለማሳደግ የሚደረግ ጥረት ነው። ይህ ጦማር ገፅ የነፃነቴ ማሳያ፣ ሰው የመሆኔ ምልክት ነው፡፡

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s