ሕይወት እና ነፃነት

ሕይወት ያላቸው ነገሮች በእራሳቸው መንቀሳቀስ የሚያስችል ኃይል አላቸው። በእራስ-ተነሳሽነት የሚደረግ እንቅስቃሴ ደግሞ በውጫዊ ኃይል ሊስተጓጎል ይችላል። “ነፃነት” ማለት ደግሞ ነፃ-መሆን ነው፤ የመንቀሳቀሻ ወይም የመሄጃ “ቦታ” ሳይሆን በፍላጎት “መንቀሳቀስና መሄድ” ነው፤ በእራስ-ፈቃድ የራስን መንገድ መከተል ነው። በአጠቃላይ፣ ነፃነት ያለ ምንም ውጫዊ ኃይል አስገዳጅነት በእራስ-ተነሳሽነት፤ በነፃ ፍላጎት እና ምርጫ መንቀሳቀስ ነው።

ግዑዝ ነገር በእራሱ ተነሳሽነት እንቅስቃሴ (self-initiated motion) ማድረግ አይችልም። ይህ ከሆነ ደግሞ በእራሱ ተነሳሽነት መንቀሳቀስ የማይችልን ነገር፣ “ነፃነት አለው ወይስ የለውም?” ብሎ መጠየቅ በእራሱ ትርጉም የለውም። በሌላ አካል አነሳሽነት የሚደረግ እንቅስቃሴ በእራሱ የነፃነት አለመኖርን ያመለክታል።

https://ethiothinkthank.wordpress.com

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s