ሀገር ወዳድ እቴ!

ለኔ ሀገር ወዳድነት ማለት በእውቀትህና በአቅምህ ልክ ሕዝብን ማገልገል መቻል ነው።  መንግስቱ ሃ/ማሪያም እኮ ምን ያህል ደደብ እንደሆነ ያወኩት “ጐርባቾቭ ሶሻሊዝምን ሲከዳ እኛ ግን ለርዕዮተ-አለሙ ታማኝ ሆነን” ብሎ ሲቀባጥር ነው፣ የአይዶሎጂው ፈጣሪዎች አይጠቅምም ብለው የተውትን እሱ ግን …ብቻ “መንግስቱ ሀገር ወዳድ ነው” እለው የነበረው 1967 ላይ ስልጣኑን ለአብዮቱ ባለቤት (ህዝብ) አስረክቦ ወደ ሀረር ተመልሶ ቢሄድ ነበር። ይሄ በአወዳይ ጫት መርቅኖ “ቂጣቸውን ወጋናቸው” እያለ የሚፎክር እብድን ሀገር ወዳድ ማለት በሬሳ እንደመሳም ይቀፋል።

https://ethiothinkthank.wordpress.com

Advertisements