“አቤት’ና ወደዬት ?” Vs “ለምና’ና እንዴት?”

አሁን ባለው የሀገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታ ሁለት አይነት ሃይሎች አሉ፦ አንደኛ፦ ተግባራዊ እንቅስቃሴያቸውን “አቤት?” እና “ወደዬት?” በሚሉ ጥያቄዎች የሚመሩ ትዕዛዝ ተቀባዮች ሲሆኑ፣ ሁለተኞቹ የራሳቸውንና የሌሎችን እንቅስቃሴ “ለምና?” እና “እንዴት?” በሚሉ ጥያቄዎች የሚመረምሩ የነፃነት አፍቃሪዎች ናቸው። የመጀመሪያዎቹ ከሚውጡት በላይ የጐረሱ ስለሆኑ “ለምን፥ እንዴት?” የሚሉ ምክንያታዊ ጥያቄዎችን ማንሳት ይከብዳቸዋል። ሁለተኞቹ የእለት ጉርሣቸውን እየተቀሙ ስለሆነ “አቤት፥ ወደዬት?” እያሉ ታዛዥ መሆን ይከብዳቸዋል ።

https://ethiothinkthank.wordpress.com

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s