“ሀገር ሽያጭ” ያለ ሁሉ ሀገር-ቸርቻሪ ነው!

“በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም። እኔ ገብረ ማሪያም የኢትዮጲያ እጨጌ፣ በኢትዮጲያ ገዢ #በራስ_አሊ ስም የሚከተለውን ተስማምቻለሁ። ለቤልጅግ ንጉሥ ግርማዊ ቀዳማዊ ሊዎፖልድና ለእሳቸው ወራሾች ሁሉ እንዲሆን #የአጋሜን_አውራጃ በሙሉ #ከአዲግራት_እስከ_ባህሩ ድረስ ሰጥተናል” የሚል ነበር።
ጳውሎስ ኞኞ (1985)፥ አጤ ቴዎድሮስ፥ ገፅ 40 – 41

https://ethiothinkthank.wordpress.com