ህዝብን አስፈቅዶ ጦርነት…

ጦርነት እንዲቆም ከማድረግ በስተቀር ሌላ ምንም ጥሩ ነገር የለውም። ጦርነት ለምንም ነገር መፍትሄ አይሆንም። እኛ ኢትዮጲያኖች ከኤርትራ ህዝብ የዴሞክራሲ ጥያቄ በፊት የዕለት-ከዕለት ኑሮችንን ቀፍድዶ የያዘ ለድህነት ቅድሚያ መስጠት አለብን። እኛ ተጨማሪ ት/ት ቤት፣ ሆስፒታል፣ የመንገድና ሌሎች በሕዝቡ ሕይወት ላይ ዕሴት የሚጨምሩ መሠረተ-ልማቶች እንጂ ተጨማሪ የ70,000 ሰው ሕይወት የሚቀጥፍ #ጦርነት አንሻም።

የኢትዮጲያ መንግስት ራሱ ያልሆነውን የኤርትራ መንግስት እንዲሆን ለመጠየቅ ምንም ዓይነት  የሞራል መሰረት የለውም። ነፃ ምርጫ እንዳይካሄድ በአዋጅ የከለከለ፣ ሙሉ መዋቅሩን ተጠቅሞ ምርጫን ከሚያጭበረብረ የባሰ አምባገነን አይደለም። 

https://ethiothinkthank.wordpress.com

Advertisements