ከአብዮታዊ ወደ ሊብራል ዴሞክራሲ

#በአብዮታዊ_ዴሞክራሲ፦ የአንድ ብሔረሰብ አባላት ብቻ የፖለቲካ ሥልጣን የሚይዙበትን ሥርዓት አስወግደናል።
#በሊብራል_ዴሞክራሲ፦ ከአንድ ብሔረሰብ በመወለድ ብቻ የፖለቲካ ሥልጣን የሚያዝበትን ሥርዓት እናስወግዳለን።
ሥራና አሰራር በዕውቀት እንጂ በዘርና ብሔር አይመራም!!!

https://ethiothinkthank.wordpress.com

Advertisements