ሞትን ሳያውቁ ህዳሴን ለሚናፍቁ ህዝቦች!

“ህዳሴ” ዳግም-ውልደት (be reborn) ማለት ነው። በድጋሜ ለመወለድ  በቅድሚያ መሞት ያስፈልጋል። ዳግም-ውልደትን የሚሻ ሰው (ሀገር) በቅድሚያ በሕይወት ኖሮ እንደሞተ ማወቅ አለበት። መሞቱን  ያወቀ ለምን እንደሞተ ይረዳል። “የኢትዮዺያን ህዳሴ እውን አደርጋለሁ” ብሎ ከመለፈፍ በፊት ሞትን ማወቅ ግድ ነው። ድህነትና ዃላ-ቀርነት የሞት መገለጫዎች፣ የለውጥና መሻሻል አለመኖር እንጂ በራሳቸው “ሞት” አይደሉም። ምዕራብ  አውሮፓዊያን ዳግም-ልደትን “Renaissance” ከማክበራቸው በፊት ገዳያቸውን መግደል ነበረባቸው። ከ5ኛው ክ.ዘ ጀምሮ በአዝቅት ውስጥ የከተታቸው ዋና ጠላታቸው መሆኑን አውቀው ገዳያቸውን ሲገድሉ እድገትና ብልፅግናን መጎናፀፍ ችለዋል። እንኳን ገዳያቸውን መሞታቸው የማያውቁ ህዝቦች ስለ ህዳሴ ሲለፍፉ መስማት የቅዠት አለም ጩኸት ነው። ባዶ ጩኸት!!!!! አውሮፓዎች ገዳይና ግዳይ የሮማ ካቶሊካዊ ዝቅጠት የግብፁ የባርነት ቀንበር የሆነው የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ አቻ ነው።
   

ethiothinkthank.com

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s