የነፃነት ቱርፋት

አንድ ካናዳዊ ጋዜጠኛ ኢትዮጲያን ከጎበኘ በኋላ፤ “ምርጥ የጣሊያን ቡና እና ፒዛ በአዲስ አበባ ታገኛላችሁ” ሲል ለአንባቢዎቹ የሰጠውን ጥቆማ አይቼ ገርሞኝ ነበር። ያ ጋዜጠኛ አሁን ቢመጣ፣ የፒዛውን እንጃ፣ “የጣሊያን ቡና” የሚለውን ሃሳብ ጨርሶ ይሰርዝ ነበር። “ለምን?” ቢሉ “የማሽን (የጣሊያን) ቡና” ከውድ ዋጋው ጋር ለፈረንጅ  አጎብዳጆች ትተን፣ ከ70 ዓመታት በኋላ ወደ ጀበና ቡናችን ተመልሰናል። እንደው ግን፣ ቡና ለሱስ የሚጠጣ ብቻ ሳይሆን፣ እንደ ሜምግብ በሚበላበት ሀገር፣ የዉቃቤ መታረቂያ፣ የማህበራዊ ስነ-ልቦና መድረክ በሆነበት  ሀገር ቡና
አፍይ “ባሬስታ” የሚል የጣሊያን ስያሜ  የተሰጠው  መቼ ነው?
“ኢትዮጲያ በቅኝ አገዛዝ  ስር አልወደቅችም”  የሚለው  ማን ነው??

ethiothinkthank.com

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s