ልማታዊ አምባገነንነት

ኢኮኖሚ በ10% ሲያድግ የፖለቲካ ቁጥጥሩ በተመሳሳይ ፍጥነት ከቀነሰ “ልማታዊ መንግስት” ይፈጠራል፤ የፖለቲካ ቁጥጥሩ በተመሳሳይ ፍጥነት ከጨመረ “አምባገነን መንግስት” ይፈጠራል።

የዛሬ 10 ዓመት የኢንተርኔት ተጠቃሚ ብዛት በሺህዎች ይቆጠሩ ነበር። አሁን ግን በልማታዊ መንግስት አቅጣጫ እየተመራን ተጠቃሚው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሆነዋል። ከ10 ዓመት በፊት ይህችን ፅኹፍ በፌስቡክ ብለጥፍ ማንም አይጠይቀኝም። ዛሬ ግን በማዕከላዊ እስር ቤት ዘመዶቼ እንዲጠይቁኝ ታደርጋለች።
እየኖርኹ ያለው በ”ልማታዊ” ወይስ “አምባገነን” ስርዓት?

ethiothinkthank.com

Advertisements