በ40 ዓመታት ውስጥ በ1.4% ያደገ የኢኮኖሚ ዘርፍ ምን ጥሩ ነገር አለው?

ኢትዮጲያ የማህበራዊ-መሰረተ-ልማት ግንባታ የሚጀምረው፣ በኢኮኖሚው ዋና አንቀሳቃሾች ዘንድ ሰርፆ ያለውን ለተፋጠነ ኢኮኖሚያዊ እድገት ምቹ ያልሆኑ እሴቶች የሚያንፀባርቁ ማህበራዊ ልማዶች እና ደንቦችን መቀየር ወይም ምቹ የሆኑ ማህበረዊ እሴቶችን በመፍጠር በሕብረተሰቡ ውስጥ እንዲሰርፁ ማድረግ ይጠይቃል።

“ለተፋጠነ ኢኮኖሚያዊ እድገት ምቹ ያልሆኑ ማህበራዊ እሴቶች፤ በዋናው የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አንቀሳቃሽ፣ በአርሶ-አደሩ ዘንድ አሉ ወይ?” ለሚለው ጥያቄ መልስ ሊሆን የሚችለው የኢትዮጲያ የግብርና ምርት ባለፉት 40 አመታት ውስጥ በአማካይ በ1.4% ብቻ እድገት እንዳሳየ ብቻ መጥቀሱ በቂ ነው። አርሶ-አደሩን ሰቅዞ ስለያዘው ድህነት ምንም ማብራራት ሳያስፈልግ፣ ኢኮኖሚው ዋና ዘርፍ አርባ አመት ሙሉ ባለበት የሚረግጥ መሆኑ፣ በክፍለ-ኢኮኖሚው አንቀሳቃሾች ዘንድ የሚዘወተሩ፣ ለተፋጠነ ኢኮኖሚያዊ እድገት ፍፁም ምቹ ያልሆኑ ማህበራዊ እሴቶች መኖራቸውን ያመለክታል።

ethiothinkthank.com

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s