ገዢ ያጣ ፍቅር

ሜርኩሪ ሄዳለሁ
ሮጬ ደርሳለሁ
ንፁህ ፍቅር ይዤ
እውነትን አርግዤ
ውሸት ተጠይፌ
ቀናነት ታቅፌ
ቱባ ፍቅር ጭኜ ሜርኩሪ ሄዳለሁ
እዚያ ገዢ ባገኝ እሱን እሸጣለሁ።
*****
ስዩም ተ.

ethiothinkthank.com

Advertisements