100% የምርጫ “ቅሌት” እንጂ “ውጤት” አይባልም።

“100%” የሚባለውን አሰቃቂ ክስተት “የምርጫ ውጤት” በሚል ሰርግና ምላሽ እየተደረገ ያ.ሁ.ነ…። በዞንና ወረዳ ደረጃ ያሉትስ አይፈረድባቸውም። በፌዴራልና ክልል  ደረጃም ተመሳሳይ አቋም የሚያራምዱ ባለስልጣናት ካሉ ግን በጣም አስገራሚ ነው የሚሆነው ። ይሄ 100% ተብዬ ነገር’ኮ፣ ባለፉት 20 አመታት ውስጥ ሀገሪቱ በዲሞክራሲ ረገድ ያሳየችውን ለውጥና መሻሻል ወደ ኋላ የቀለበሰ፣ ህዝቡ ሰላማዊ ፖለቲካ፣ በሕግ የበላይነት እና በሌሎች ዴሞክራሲያዊ እሴቶች ላይ ያለውን እምነት ሽርሽሮ በመናድ ዴሞክራሲን በጭቅላቱ ዘቅዝቆ ያቆመ፣ ልክ እንደ ደርጉ ቀይ-ሽብር ህዝብን በፍርሃት ቆፈን የሚቀፈድድ እጅግ አስቀያሚ ድርጊት ነው።

በኋላ ማጣፊያው የሚያጣው እንደ እኔ አይነቱ ከሚገባው በታች የሚያገኘው ባለሞያ አይደለም፣ ከሚገባው በላይ ሳይሆን ከሚያልመው በላይ ጥቅም እያገኘ ያለው አካል ነው።  ለምሳሌ፦ እንደ እኔ አይነቱ በአመት ለሁለት ቀን የ200 ብር ውሎ-አበል ቢያገኝ ነው፣ በአመት ሁል ቀን የ800 ብር ውሎ-አበል የለመደ ይጨነቅ…

ethiothinkthank.com

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s