ሕይወትን ኖ…ር..ና..ት

ኖርን ተቀብለን፤
ካወቅነው የማናውቀውን፡
ከሆነው ‘ቢሆን’ ያልነውን።

ኖ…ር…ን አስመስለን፤
እውቀትን በእምነት ቀይረን፡
ከእውነት ምኞት በልጦብን፡
ከምድር ለሰማይ ቀረብን።

ይሄው አ…ለ…ን!
ስንለምን፣ ስንማፀን፡
‘ላም አለኝ በሰማይ’ ብለን፡
የሕይወትን ዝቃጭ እየኖርን።

ኖ…ር..ና..ት ሕይወትን!
ከማጣት ጋር እየታገልን፡
የማቃት_ስርቅርቅታ እያሰማን።

ይሄው አ…ለ…ን!
ሥጋ ምን’ባቱ ብለን
ለነፍሳችን እየተጋን።
ብለን ‘ሥጋ ምን’ባቱ’፡
እያልን ‘ በኧግዝነይቱ’።
የነፍስ ማቆያችንን፡
‘ቁራሽ እንጀራ’ እየለመን።

© ስዩም ተሾመ

ethiothinkthank.com

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s