የፍቅር_ሟርት

ቆንጆ ልጅ እንደዋዛ
ንፁህ ፍቅር ይ…ዛ
መጥታ ከማታውቅበት
ውሸት ጀብዱ ከሆነበት
ያሏትን ሁሉ ተቀብላ
ብቸኝነት ይብቃኝ ብላ
ንፁህ ፍቅሯን ስትገብር
የማያፈቅራትን ስታፈቅር
ለማያስብላት ስትጨነቅ
ውሸት መሆኑን ስታውቅ…
ለሱ ብላ እንዳልተጐዳች
እሷም “ሙ…ት” እያለች
በፍቅር ማሟረት ጀመረች
****
ስዩም ተ. ጳጉሜ 2007

ethiothinkthank.com

Advertisements