#ደቃፊዎች

በሁሉም የአለም ሀገራት ውስጥ ያሉ የፖለቲካ ልሂቃንን (Political Elites)፤ #ፅንፈኛ ተቃዋሚ ወይም ደጋፊ እና #ለዘብተኛ ተቃዋሚ ወይም ደጋፊ በሚል ለአራት ይከፈላሉ። እዚህ ሀገር ግን፣ ልክ እንደ ዋሊያ ኢትዮጲያ ውስጥ ብቻ የሚገኝ #ደቃፊ የሚባል የፖለቲካ ልሂቃን ቡድን አለ። “ደቃፊዎች” የሚለው ስያሜ #የደጋፊ_ተቃዋሚዎች ከሚለው ሀረግ የተወሰደ ሲሆን የሚከተሉት አራት ልዩ ባሕሪያት አሏቸው፤
1ኛ፦ መንግስትን ይቃወማሉ እንጂ መንግስታዊ ስርዓቱ እንዲቀየር ግን አይፈልጉም (Arena Tigray Vs TPLF)

2ኛ፦ አባሎቻቸው ሲታሰሩ ይቃወማሉ፣ ሌሎች ተቃዋሚዎች እጃቸውን ሲሰጡ ግን ይደሰታሉ (Abrha Desta Vs Mola Asegdom)፣

3ኛ፦ የመንግስት ባለስልጣናትን ይራገማሉ…ግን ደግሞ እነዚያኑ ባለስልጣናት መልሰው ያደንቃሉ (Save Adna Vs Abay Tsehaye)፣

4ኛ፦ ማህብረሰባቸው ሲሰደብ ተባብረው ይቃወማሉ፣ ሌላ ማህብረሰብ ሲሰደብ ግን ተባብረው ይደግፋሉ (Save Shewa Vs Zeray Hailemariam)
*****
እነዚህ በሀገራችን ብቻ የሚገኙ ብርቅዬ የፖለቲካ ልሂቃን በአለም ቅርስነት እንዲመዘገቡ http://ethiothinkthank.com ይጐብኙ።

ethiothinkthank.com

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s