እኛ…

በአምላክ አምሳል የተፈጠርን
ለፈጣሪ ምስል የፈጠርን
በገሃድ…… በምናብ፣
በአስተሳሰብ……በእሳቤ
በተወሰነ ቁንፅል ግንዛቤ
ሃሳብ ፈጥረን፣ ሃሳብ ለይተን
እርስበርስ አተካሮ የገጠምን
በእይታ…… በአስተያየት
በምልከታ…አመለካከት
“እኔነት” ብቻ በታጨቀበት
ሃሳብ ጠልተን፣ በሃሳብ ተጣልተን
ለእኛ ያልነውን ለሌላው ነፍገን
በሃሳብ ገድለን፣ በሃሳብ የሞተን
እኛ ሃሳቦች……ሃሳብ ብቻ ነን!!!
******
ስዩም ተ.
መስከረም 29/2008
ለገጣሚና ተርጓሚ ነብይ መኮንን

ethiothinkthank.com

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Please log in using one of these methods to post your comment:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s