“ለኪራይ ሰብሳቢ ህዝብ፣ ሙሰኛ መንግስት አዘዘለት” እ…ሰ…ይ!

የህዝቡ እና የመንግስት ነገር "ሌባን ሌባ ቢሰርቀው ምን ይድነቀው" ዓይነት ነው።

Why Ethiopian women are having fewer children than their mothers

በ1980ቹ አንድ ኢትዮጲያዊ እናት በአማካይ 7 ልጆች ትወልድ የነበረ ሲሆን ከ20 ዓመት በኋላ ግን አንድ እናት 4.6 ልጆች ብቻ ትወልዳለች…እንደ አ.አ ባሉ ቦታዎች ደግሞ ምጣኔው ወደ 1.7 ዝቅ ይላል። ከፍተኛ የውልደት መጠን በቀጥታ ከድህነት ጋር የተቆራኘ እንደሆነ ዋቢ ያደረግነው የቢቢሲ ዘገባ ያስረዳል።