ልክ_አስገቢ…

ዋቀዮ-ጉዳን ለምነው
ለቁልቢው ተስለው
የለውጥ ማቀጣጠያ
ለኩሰው በሃሮማያ
ተሻገሩና በዋቤ-ሸበሌ
ገብተው አደሩ  ባሌ
“ከመደ-ወላቡ
አያልፍም ወጀቡ”
ብለው ሲሉን
በነገደ-ሊበን
አመያ፣ ኩታዬ፣ ወሊሶ
ታላቅ ቁጣ ተቀስቅሶ
መላ ወለጋን አዳርሶ
በቃ ሲባል ወጀቡ
አዲስ አባባ ገቡ
እሰይ……በሉ ደህና ግቡ
ልክ_አስገቢን…ልክ_አስገቡ

ethiothinkthank.com

Advertisements