ወሊሶ…“ከሰላም-ወደ-ሱናሚ”

ይህ ፅሁፍ “የሰላም ቀጠና የነበረችው ወሊሶ እንዴት በሁለት ሐሙስ በህዝብ ተቃውሞ ተናጠች?” በሚለው ጥያቄ ዙሪያ በግሌ የታዘብኩትን ለዚህ መድረክ አንባቢዎች ለማካፈል የተፃፈ ነው።

ልክ_አስገቢ…

ዋቀዮ-ጉዳን ለምነው ለቁልቢው ተስለው የለውጥ ማቀጣጠያ ለኩሰው በሃሮማያ ተሻገሩና በዋቤ-ሸበሌ ገብተው አደሩ  ባሌ “ከመደ-ወላቡ አያልፍም ወጀቡ” ብለው ሲሉን በነገደ-ሊበን አመያ፣ ኩታዬ፣ ወሊሶ ታላቅ ቁጣ ተቀስቅሶ መላ ወለጋን አዳርሶ በቃ ሲባል ወጀቡ አዲስ አባባ ገቡ እሰይ……በሉ ደህና ግቡ ልክ_አስገቢን…ልክ_አስገቡ ethiothinkthank.com

Ethiopia hit by ‘darkness’: Addis Ababa battles with an opponent that has defeated Africa’s big men | MG Africa Mobile

Now an old foe, drought, that stared down and defeated nearly all of Africa’s big men and leaders has returned to threaten to knock the bounce of the country’s step.

The ‘Ethiopian model’ runs into a wall; economic ambitions clash with politics as Oromo protests surge | MG Africa Mobile

Planners estimate the population of Addis Ababa and five Oromo satellite towns will more than double to 8.1 million by 2040 and require developing an area 20 times the current boundaries of the capital.

ህዝቡ በተቃውሞው ያነሳው ጥያቄ ምን ነበር?

ሰሞኑን በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለው የሕዝብ ተቃውሞ፣ በተለይ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ በወሊሶ ከተማ እና በዙሪያዋ ባሉ የገጠር ከተሞች የታየው የህዝብ ተቃውሞ እጅግ በጣም አስገራሚና ሥር-ነቀል ነበር። በዚህ ረገድ የእንቅስቃሴው አስተባባሪዎች'ም ሆኑ እንቅስቃሴውን ለመቆጣጠር ጥረት ሲያደርጉ የነበሩት አካላት ክስተቱ ከጠበቁት በላይ እንደነበር እሙን ነው። ነገር ግን፣ ከታህሳስ 03/2007 ዓ.ም ጀምሮ የመከላከያ ሠራዊት አከባቢውን ከመቆጣጠሩ ጋር ተያይዞ … Continue reading ህዝቡ በተቃውሞው ያነሳው ጥያቄ ምን ነበር?

“ዝ…ም” አልን!

ስንናገር…"ፀረ-ሰላም… …ጭር ሲል አይወዱም" ስንናገር…"ፀረ-ልማት… …የዴሞክራሲ ጠላት" ስንናገር…"ነውጠኛ… …ድሮ-ናፋቂ ነፍጠኛ …ጠባብ ብሔርተኛ" ስንናገር…"አክራሪ… …ፀረ-ህዝብ አሸባሪ" ስንናገር…"ተንበርካኪ… …የሻቢዕያ ተላላኪ...." ስንናገር……ስንናገር ሲሰድቡን እንዳልነበር ዛሬ ላይ "ዝም" አልን በቃላት የሰደቡንን፣ በተግባር ሆነው እያየን ዝምም፣ ጭ…ጭ አልን ለውጥ አይቀርም ብለን… **** ህዳር 29/2008 ዓ.ም ethiothinkthank.com

Hegemony

By Melese Birmeji It is one of the characteristics of political struggle that it involves a "we" who oppose a "they," and always, they commit crimes while we make mistakes. Ultimately, of course, every crime is an error, and results from an error in thinking; the difference is that a criminal act stems from a … Continue reading Hegemony