መንግሥት በታገቱት 80 ኢትዮጵያውያን ምክንያት በኤርትራ ላይ ተመጣጣኝ ዕርምጃ እወስዳለሁ አለ

በቅርቡ ከኢትዮ ኤርትራ ድንበር አካባቢ በባህላዊ ወርቅ ፍለጋ ላይ የተሰማሩ 80 ኢትዮጵያውያን ታጋቾችን በተመለከተ፣ መንግሥት በኤርትራ መንግሥት ላይ ተመጣጣኝ ዕርምጃ እንደሚወስድ የካቲት 18 ቀን 2008 ዓ.ም. አስታወቀ፡፡ የዕገታውን ጉዳይም ሆነ የታጋቾች ማንነት በዝርዝር ከመግለጽ ተቆጥቧል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዓርብ የካቲት 18 ቀን 2008 ዓ.ም. በሰጠው መግለጫ፣ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ተወልደ ሙሉጌታ … Continue reading መንግሥት በታገቱት 80 ኢትዮጵያውያን ምክንያት በኤርትራ ላይ ተመጣጣኝ ዕርምጃ እወስዳለሁ አለ

ልማትና ዴሞክራሲ፡ የመለስ ዜናዊ ፍልስፍና- ክፍል-1

አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ “ዴሞክራሲ ቅንጦት ነው” በማለት ለቢቢሲ ሬድዮ በሰጠው አስተያየት ዙሪያ ሁለት ተከታታይ ፅሁፎችን፤ በመጀመሪያ ኃይሌ አስተያየቱን በሰጠበት አግባብ ዙሪያ፣ በመቀጠል ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ስለሆነው ነፃነትና ከሰው-ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ጋር ስላለው ቁርኝት በዚሁ ድረገፅ ላይ አውጥቼ ነበር፡፡ በእርግጥ በአስተያየቱ መሰጠቱ፣ ወይም ደግሞ በማህበራዊ ድረገፆች መነጋገሪያ አጀንዳ መሆኑ ለእኔ ይኽን ያህል አሳሳቢ አይደለም፡፡ ከዚያ ይልቅ፣ አሁን … Continue reading ልማትና ዴሞክራሲ፡ የመለስ ዜናዊ ፍልስፍና- ክፍል-1

ልማትና ዴሞክራሲ፡ የመለስ ዜናዊ ፍልስፍና – ክፍል 2

በባለፈው ክፍል ለመግለፅ እንደሞከርኩት፣ ለልማትና እድገት ምቹ የሆኑ ማህበራዊ እሴቶች፣ ልማዶች እና ደንቦች ለአንድ ሀገር ብልፅግናና እድገት ወሳኝ የሆኑ ማህበራዊ ካፒታል (Social capital) ናቸው፡፡ እንደ ኢትዮጲያ ያሉ ሀገራት ዘላቂ ልማትና ፈጣን እድገት እንዲያስመዘግቡ በቅድሚያ እነዚህ ማህበራዊ ሃብቶች በሚፈለገው ደረጃ ሊኖሯቸው ይገባል፡፡ ይህ ክፍል በዋናነት በሁለት መሰረታዊ ጥያቄዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ በቅድሚያ “እንደ ኢትዮጲያ ላሉ … Continue reading ልማትና ዴሞክራሲ፡ የመለስ ዜናዊ ፍልስፍና – ክፍል 2

Awra Amba: Model of Social Development

Awra Amba is located in south Gondar Zone of the Amhara National Regional State, Fogera district (Woreda) and can be reached by turning right onto the Woreta Woldia road about 68 km from Bahir Dar. Following the Woldia road after the junction of Gonder road for 8km about until you look a signposted junction to … Continue reading Awra Amba: Model of Social Development

Supreme Court President, Judge Tegene Getaneh has resigned from his post, effective February 9, 2016.

His resignation, officially communicated to the Judges’ Administrative Council, cites health problems that render him unable to carry out his duties. Sources close to the system contemplate other factors, including weak commitment to the good governance campaign. Others, however, strongly argue the cause is highly related to the issue that called for the  resignation of the High Court’s President, … Continue reading Supreme Court President, Judge Tegene Getaneh has resigned from his post, effective February 9, 2016.

Obama: ‘Trump will not be president’

President Obama said Tuesday that he doesn't think Republican front-runner Donald Trump will succeed him in the Oval Office, despite the billionaire's impressive poll numbers and victory in the New Hampshire primary. "I continue to believe Mr. Trump will not be president, and the reason is because I have a lot of faith in the … Continue reading Obama: ‘Trump will not be president’

In Defence Of Meles Zenawi: No Direct Relation Between Democracy and Development

“[i]f all comparative studies are viewed together, the hypothesis that there is no clear relationship between economic development and democracy in either direction remains extremely plausible.” – Amartya Sen (1999) “Development as Freedom” Some recent articles on Ethiopian blogs and Newspapers/Magazines are portraying the late Prime Minister Meles Zenawi as if he was of the … Continue reading In Defence Of Meles Zenawi: No Direct Relation Between Democracy and Development

ባርነት ልማድ በሆነበት ዴሞክራሲ ቅንጦት ይሆናል!

ሺህ አለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ “As an African citizen democracy is a luxury” በሚል ለቢቢሲ ሬድዮ ጋዜጠኛ የሰጠው አስተያየት በማህበራዊ ድረገፆች መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል። ትላንት በጉዳዩ ላይ የራሴን አስተያየት ሰጥቼ ነበር። ሆኖም ግን፣ አንዳንድ ጓደኞቼ የሃይሌ አስተያየት ትክክል ነው የሚል አቋም ሲያራምዱ ታዝቤያለሁ። “ለአንድ አፍሪካዊ ዴሞክራሲ ቅንጦት ነው” የሚል ጭብጥ ያለውን አስተያየት ትክክል ነው ብሎ ማሰብ … Continue reading ባርነት ልማድ በሆነበት ዴሞክራሲ ቅንጦት ይሆናል!

ኃይሌ ገ/ስላሴ፡ “ዴሞክራሲ” የሚባል ሆቴል ከፈተ!¡

ሺህ አለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ በቢቢሲ ሬድዮ “News Hour” ፕሮግራም ላይ “As an African citizen, democracy is a luxury…” በሚል የሰጠው አስተያየት በተለይ በማህበራዊ ድረፆች ላይ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ በመጀመሪያ ለአስተያየቱ ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር፡፡ የሃይሌ አስተያየት በቅን እሳቤ የተሰጠና የግል አመለካከቱን ያንፀባረቀበት እንደሆነ ተደርጎ ቢወሰድ ኖሮ፣ ነገሩ ይህን ያህል ትኩረት የሚሰጠው አልነበረም፡፡ ነገር ግን፣ የቢቢሲ ሬድዮ … Continue reading ኃይሌ ገ/ስላሴ፡ “ዴሞክራሲ” የሚባል ሆቴል ከፈተ!¡

Government mulling to hire a lobbying firm to fend off the latest legislative pressure form European Parliament.

During its rule of over two decades, the EPRDF government faces occasional condemnation and at times threats from foreign entities such as the Senate and Congress of the United States, and the European Parliament. Although a distant memory now, there once was a time when western embassies based in Addis Abeba issued regular statements in … Continue reading Government mulling to hire a lobbying firm to fend off the latest legislative pressure form European Parliament.