የፍርሃት ቆፈን በውይይት ይፍታታል

“ተስፋና ፍርሃት በእስር ቤት” በሚለው ፅሁፍ ላይ በዝርዝር ለመግለፅ እንደሞከርኩት፣ እስር ቤት ነገን ተስፋ በማድረግ ዛሬን በፍርሃት የሚኖርበት ቦታ ነው። ነገር ግን፣ ከጦላይ ከወጣሁ በኋላ በመጀመሪያ የታዘብኩት ነገር ከእስር ቤት ውጪ ያለው ሕይወት በተመሣሣይ የፍርሃት ድባብ ውስጥ መሆኑን ነው። በዚህ ፅሁፍ ተስፋና ፍርሃት የሕይወት አካል መሆናቸውን በመዳሰስ፣ በተለይ በሀገሪቱ ፖለቲካ ላይ የሰፈነው የፍርሃት ድባብ ለማስወገድ … Continue reading የፍርሃት ቆፈን በውይይት ይፍታታል

ተስፋና ፍርሃት በእስር ቤት

በጦላይ ልክ ከቀኑ 12፡00 ሰዓት ሲሆን ሁሉም እስረኛ/ሰልጣኝ ተጠናቆ በመኝታ ክፍሉ ይገኛል። ከዚያ በኋላ እስከ ንጋቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ መተኛት ይቻላል። እኔ ደግሞ በባህሪዬ ከ8 ሰዓት በላይ መተኛት አልወድም። ብዙ ሰዓት ከተኛሁ በዚያው የምሞት ይመስለኛል። ስለዚህ ሁልግዜ ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ከእንቅልፌ ነቅቼ በሃሳብ መባዘን ልማዴ ሆኗል። ታዲያ 13X18 ሜትር በሆነው ክፍል ውስጥ ከተኙት 100 ሰዎች … Continue reading ተስፋና ፍርሃት በእስር ቤት