የአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ ባደረገላቸው ጥሪ ቤልጂየም ብራሰልስ ደርሰው ሲመለሱ፣ ከመስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ የሆነውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በመጣስ ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረውን ብጥብጥና ሁከት ሲያባብሱ እንደነበር የሚገልጽ ክስ ሐሙስ የካቲት 16 ቀን 2009 ዓ.ም. ተመሠረተባቸው፡፡ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 32 (1ሀናለ)፣ 38(1)ን፣ 27(1)ን እና … Continue reading ዶ/ር መረራ የኦሮሚያን ብጥብጥ በማባባስና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣስ ክስ ተመሠረተባቸው (ሪፖርተር)