በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ታውጆ የነበረውና ለስድስት ወራት የዘለቀው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ለአራት ወራት ተራዝሟል። የመጀመሪያው ዐዋጅ ተግባራዊ መደረግ በጀመረበት የመጀመሪያ ወራት ታስረው የተፈቱ ሁለት ወጣቶችና የሕግ ባለሞያ አነጋግረናል።
- ስዩም ተሾመ የኢንተርኔት አምደኛና በአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ መምሕር ነው።
- በፍቃዱ ኃይሉ የዞን ዘጠኝ አምደኛና ጸሐፊ ነው።
- የሕግ ባለሞያውን አቶ ሙሉጌታ አረጋዊን
ፅዮን ግርማ በተራዘመው ዐዋጅ ዙሪያ ያዘጋጀችውን ዘገባ ቀጥሎ ያለውን ማያያዣ (Link) በመጫን ማዳመጥ ትችላላችሁ፦
ሚያዚያ 01, 2017
ጽዮን ግርማ (VOA)
Advertisements