የፈሪዎች ዓለም፦ አስራኤላዊቷ ሴትዮ እና ህወሓት 

ባለፈው አሜሪካን ሀገር የሄድኩ ግዜ (አይዟችሁ ጉራ አይደለም)፣ … ከዳላስ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ሆቴል በሚወስደኝ ታክሲ ውስጥ ተቀመጬ አንድ ሌላ ተሳፋሪ እስኪ መጣ እየጠበቅኩ ነው። አምስት ደቂቃ እንደጠበቅኩ አንዲት እስራኤላዊ ሴት አዛውንት መጥታ ከአጠገቤ ተቀመጠች። ከዚያ አድራሻዋን ለሹፌሩ ተናግራ ጉዞ ተጀመረ።  ጉዞ እንደተጀመረ ከጎኔ የተቀመጠችው እስራኤላዊት ከየት፥ በየትና በየትኛው አየር መንገድ እንደመጣሁ ጠየቀችኝ። እኔም ኢትዮጲያ … Continue reading የፈሪዎች ዓለም፦ አስራኤላዊቷ ሴትዮ እና ህወሓት 

“ኦሪት ዘ ህወሓት!” በዴዲን ዴንክ

በመጀመሪያ ህወሐት ነበር። ህወሓትም በደደቢት በበረሃ ይኖር ነበር። ህወሐትም እንዲህ አለ። "በአምሣያችን ኦህዴድን እና ብአዴንን እንፍጠር"! ህወሐትም ኦህዴድን በሻእብያ ከተማረኩ የኢትዮጵያ ወታደሮች እና ብአዴንን ደግሞ ከኢህአፖ የበረሃ ቅሬቶች አበጃቸው። በአፍንጫቸውም የህወሐትን ማንፌሥቶ እፍ አለባቸው። ህወሐትም እንዲህ አላቸው! "እነሆ የሚቃወሙትን ግደሉ፣ የሚታሠረውንም እሠሩ፣ የሚዘረፈውንም ሁሉ ዝረፋ፣ ተቆርሦ የሚሠጠውንም መሬት ሳትሰስቱ ስጡ፣ በዚያ በነገሳችሁበት ያለውን ሁሉ እንደኔ … Continue reading “ኦሪት ዘ ህወሓት!” በዴዲን ዴንክ

ፕረዜዳንቱ ወደ ውጪ፣ ተማሪዎቹ ወደ ግቢ!!

የተማሪዎችን ጥያቄ ተቀብሎ ተገቢ ምላሽ መስጠት የዩኒቨርሲቲው ፕረዜዳንት ሥራና ሃላፊነት ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን መመሪያ በመምህራንና ተማሪዎች ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ፣ ተግባራዊ እንዲደረግ አመራር መስጠት የፕረዜዳንቱ ድርሻና ሃላፊነት ነው፡፡ በዚህ መሠረት፣ በአንድ በኩል ተማሪዎቹ ስለ መመሪያው ዓላማና ግብ በማሳወቅ ማሳመን፣ በሌላ በኩል ደግሞ ጥያቄያቸውን ለትምህርት ሚኒስቴር በማቅረብ መመሪያው ያለበትን ክፍተት መጠቆምና የተሻለ የማሻሻያ ሃሳብ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡  … Continue reading ፕረዜዳንቱ ወደ ውጪ፣ ተማሪዎቹ ወደ ግቢ!!

Egypt & Ethiopia: Promoting mutual interests

​“If water is a matter of life and death for both Egypt and Ethiopia there is ample motivation for them to agree to resolve their differences over the Renaissance Dam in a way that benefits both,” said a diplomat speaking on condition of anonymity. Former assistant to the foreign minister Mohamed Hegazi agrees. “Yes, the … Continue reading Egypt & Ethiopia: Promoting mutual interests

Give us back the money of our coffee: Dambi Dollos to the Fed!

This is a new chant being voiced by residents of Dambi Dollo in solidarity with their own man Muluheh Keka. Obbo Muluneh claims that four years ago he was abruptly notified that his assets had been frozen, without reason. He tells that he had debt he had been paying to the bank according to the … Continue reading Give us back the money of our coffee: Dambi Dollos to the Fed!

ህወሓት አዲስ ሊቀመንበር መረጠ! 

29 November 2017 በጋዜጣዉ ሪፓርተር የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ ሲያካሂድ የነበረውን የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ አዳዲስ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር በመሾም አጠናቀቀ፡፡በዚህም መሠረት የመገናኛ፣ ኮሙዩኒኬሽና ኢንፎርሜሽን ሚኒስትሩ ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን (ዶ/ር) ሊቀመንበርና ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔርን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ ሾመ፡፡  ሕወሓት በስብሰባው አቶ ጌታቸው አሰፋን፣ አቶ ዓለም ገብረዋህድን፣ አዲስ ዓለም ባሌማን (ዶ/ር)፣ አቶ አስመላሽ ወልደሥላሴን፣ አቶ … Continue reading ህወሓት አዲስ ሊቀመንበር መረጠ! 

Renewed Oromo-Somali clashes in Ethiopia kill more than 20: state media

In Summary The reports of the new clashes came after the government said 103 people had been arrested on suspicion of stoking the September fighting. Hundreds of people were killed and tens of thousands displaced in a string of clashes between the ethnic groups in September until the military intervened to quell the bloodshed A … Continue reading Renewed Oromo-Somali clashes in Ethiopia kill more than 20: state media

World Bank unveils new strategic plan for Ethiopia

ADDIS ABABA, Nov. 28 (Xinhua) -- The World Bank Group on Tuesday unveiled its strategic plan for Ethiopia, which will guide the Bank's operational plan and support to the east African country for the coming five years. The newly launched strategic plan for Ethiopia, which will be implemented from 2018 to 2022, is said to … Continue reading World Bank unveils new strategic plan for Ethiopia

የማዕከላዊ ሰቆቃ፦ የሸጊቱ ስቃይ፥ የደስታ መከራ!

​ሸጊቱ ነገዎ፦  "2009 ዓም ሻሸመኔ ከተማ ነው የተያዝኩት። ሻሸመኔ ፓራዳይዝ ቫሊ ኮሌጅ ውስጥ ነበር የምሰራው። ሌላ ድርጅት ውስጥ አልሰራም። የተከሰስኩት ግን ሌላ ድርጅት ውስጥ የሚሰሩ ሰዎችን ሰብስበሽ ትሰሪያለሽ ተብዬ  ነው።  ……ማዕከላዊ በማላውቀው ጉዳይ ላይ ነው ተገድጄ የፈረምኩት። ጆሮዬ እስኪደማ ድረስ ተደብድቤ ተጎድቷል።ግራ እጄ ታሟል። በእግራቸው ነበር የሚረግጡኝ። ፀጉሬን እየጎተቱ ነበር የሚደበድቡኝ። ይደበድቡኝ የነበረው ያልሰራሁትን ነገር … Continue reading የማዕከላዊ ሰቆቃ፦ የሸጊቱ ስቃይ፥ የደስታ መከራ!

​ትምህርት ሚኒስቴር መስማት ወይም መስራት አቁሟል! 

ባለፈው ሳምንት በዶችቬሌ ራዲዮ ላይ በፖለቲካ አለመረጋጋትና ትምህርት በሚል ርዕስ ዙሪያ በት/ት ሚኒስቴር የኮሚኑኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ሐረግን ጨምሮ ከሌሎች ሁለት ተሳታፊዎች ጋር በስልክ ውይይት አድርገን ነበር። በውይይቱ ላይ በት/ት ተቋማት ውስጥ ለሚከሰቱ ግጭቶችና ተያያዥ ችግሮች በዋናነት ተጠያቂው የትምህርት ሚኒስቴር እንደሆነ ለመግለፅ ሞክሬያለሁ።  ለምሳሌ ባለፈው ሳምንት የፌደራል መንግስት የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ኃላፊ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ በሰጡት አስተያየት ባለፈው … Continue reading ​ትምህርት ሚኒስቴር መስማት ወይም መስራት አቁሟል!