በ”ESAT Eneweyay” ፕሮግራም ላይ ስለ ኦሮሞና አማራ ትብብር – “ኦሮማራ”፣ የኦህዴድ ተሃድሶና የለውጥ እንቅስቃሴ፣ የኦቦ ለማ መገርሳ “ኢትዮጲያዊነት”፥ የብሄር ፖለቲካ…እና ሌሎች ተያያዥ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከመምህርና ጦማሪ ስዩም የተሾመ ጋር የተደረገውን ቃለ-ምልልስ ቀጥሎ ያለውን ማያያዣ በመጫን እንድታዳምጡ ተጋብዛችኋል፡፡
Watch “ESAT Eneweyay November 20,2017” on YouTube
(https://youtu.be/MpKF9cybidQ)