የፖለቲካ አለመረጋጋት እና ትምህርት

በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች የተፈጠረው የፖለቲካ አለመረጋጋት መዘዝ በተለያዩ ሁኔታዎች ታይቷል። ከነዚህም አንዱ አንዱ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እና የትምህርት አሰጣጡን ሂደት ይነካል። የፖለቲካ አለመረጋጋቱ ተፅዕኖ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እና በትምህርት አሰጣጡ ሂደት ላይ በሚል ውይይት አካሂደናል።

ውይይቱን ያዳምጡ

በኦሮሚያ እና ሶማሌ አጎራባች ክልሎች የተፈጠረው ለበርካቶች ሞትና በአስር ሺዎች መፈናቀል ምክንያት በሆነው ግጭት  እና በሰበቡ  እና ካለፉት በተካሄዱ ተቃውሞ ሰበብ  በሁለቱም ክልሎች  የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ላይ ጉዳት ደርሷል፣ በክልሎቹ በተፈጠረው አለመረጋጋትም ትምህርት በአግባቡ የሚሰጥበት ሂደት እክል እንደገጠመው እና አሁንም ቢሆን ተማሪዎች እንደሚፈለገው ትምህርታቸውን መከታተል እንዳልቻሉ ጉዳዩ ያሳሰባቸው ተማሪዎች ይናገራሉ። 

የኦሮሚያ ክልል ተማሪዎች ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ለደህንነታቸው አስጊ ነው በሚል ወደ ዩኒቨርሲቲው መሄድ የለባቸውም በማለት በተለያዩ የኦሮሚያ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ተቃውሞ ማድረጋቸው ይታወሳል። 

አርያም ተክሌ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

AUDIOS AND VIDEOS ON THE TOPIC

የመማር ማስተማሩ ሂደት እክል ገጥሞታል 

 • ቀን 26.11.2017
Advertisements

5 thoughts on “የፖለቲካ አለመረጋጋት እና ትምህርት

 1. የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዝግ ስብሰባ መቀሌ ከተማ ላይ ቀጥሏል። ከዚህ ቀደም ከሥልጣን የተሰናበቱ አንጋፍ የድርጅቱ አባላትም ተገኝተውበታል።

  ሕወሃት የትግራይንና የኢትዮጵያን ሕዝብ በሚገባ አልመራም። አሁን የምንገኝበት አደጋ ላይ የወደቅነውም በሌሎቹ የትግል አጋሮቻችን በሆኑት ድርጅቶች ድክመት ሳይሆን ሥራችንንና ኃላፊነታችንን በሚጠበቀብን መንገድ ባለመፈፀማች ነው።

  “ሌላውን ሰበብ ማድረግ አይገባንም” በሚል መንፈስ ማዕከላዊው ኮሚቴ ስብሰባውን ቀጥሏል ሲሉ ማንነታውን ለመግለፅ ያልፈለጉ ምንጮች ጠቁመዋል።

  ግልፅነት በተመላበት መንፈስ የሚካሄደው ሂስና ግለ ሂስ በቃል ብቻ እንጂ የተሰውት ጓዶቻችንን አደራ በተግባር ላይ አላዋልንም በሚል ድምዳሜ ላይ ተደርሷል ይላሉ ምንጮቹ።

  በፊት የድርጅቱ የፖሊት ቢሮ አባላት በነበሩትና አሁን ባሉት አባላት ላይ ያተኮረ ሂስና ግለ-ሂስ እየተካሄደ መሆኑንም ምንጮቹ ገልፀዋል።

  ስብሰባዉን ረግጠዉ የወጡት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከብዙ ውጣውረድ በኋላ ወደ ስብሰባው ተመልሰዋል ቢባልም ቅሉ እንደገና ስብሰባውን እረግጠው ሊወጡ እንደሚችሉ ተገምቷል፡፡ ሰብሰባው ገና እንደሚቀጥል ማንነታቸውን ለመግለፅ ያልፈለጉት ምንጮች አውስተዋል።

  Like

 2. የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዝግ ስብሰባ መቀሌ ከተማ ላይ ቀጥሏል። ከዚህ ቀደም ከሥልጣን የተሰናበቱ አንጋፍ የድርጅቱ አባላትም ተገኝተውበታል።

  ሕወሃት የትግራይንና የኢትዮጵያን ሕዝብ በሚገባ አልመራም። አሁን የምንገኝበት አደጋ ላይ የወደቅነውም በሌሎቹ የትግል አጋሮቻችን በሆኑት ድርጅቶች ድክመት ሳይሆን ሥራችንንና ኃላፊነታችንን በሚጠበቀብን መንገድ ባለመፈፀማች ነው።

  “ሌላውን ሰበብ ማድረግ አይገባንም” በሚል መንፈስ ማዕከላዊው ኮሚቴ ስብሰባውን ቀጥሏል ሲሉ ማንነታውን ለመግለፅ ያልፈለጉ ምንጮች ጠቁመዋል።

  ግልፅነት በተመላበት መንፈስ የሚካሄደው ሂስና ግለ ሂስ በቃል ብቻ እንጂ የተሰውት ጓዶቻችንን አደራ በተግባር ላይ አላዋልንም በሚል ድምዳሜ ላይ ተደርሷል ይላሉ ምንጮቹ።

  በፊት የድርጅቱ የፖሊት ቢሮ አባላት በነበሩትና አሁን ባሉት አባላት ላይ ያተኮረ ሂስና ግለ-ሂስ እየተካሄደ መሆኑንም ምንጮቹ ገልፀዋል።

  ስብሰባዉን ረግጠዉ የወጡት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከብዙ ውጣውረድ በኋላ ወደ ስብሰባው ተመልሰዋል ቢባልም ቅሉ እንደገና ስብሰባውን እረግጠው ሊወጡ እንደሚችሉ ተገምቷል፡፡ ሰብሰባው ገና እንደሚቀጥል ማንነታቸውን ለመግለፅ ያልፈለጉት ምንጮች አውስተዋል።

  Like

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s