የብአዴን 37ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በኦሮሚያ ክልል እየተከበረ ነው

የብአዴን 37ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በኦሮሚያ ክልል እየተከበረ ነው

туристический онлайн-справочник

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄረ አማራ ዴሚክራሲያዊ ድርጅት (ብአዴን) 37ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በኦሮሚያ ክልል በዛሬው እለት እየተከበረ ነው።

በዓሉ በአዲስ አበባ ኦሮሞ ባህል ማእከል የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) እና የብሄረ አማራ ዴሚክራሲያዊ ድርጅት (ብአዴን) ከፍተኛ አመራሮች እና አባላት በተገኙበት ነው በመከበር ላይ የሚገኘው።

እንዲሁም የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች እና ሴቶች በበዓሉ ላይ መታደማቸውን ከኦሮሚያ ክልል ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ አስታውቀዋል።

ANDM_oro_2.jpg

የብሄረ አማራ ዴሚክራሲያዊ ድርጅት (ብአዴን) 37ኛ ዓመት የምስረታ በዓል “ህዝባዊነትና የአላማ ፅናት ለዴሞክራሲያዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ሲከበር ቆይቷል።

በዓሉ በፌደራል እና በክልል ደረጃ ከፍተኛ የፌደራል እና የክልሉ ባለስልጣናት እንዲሁም የድርጅቱ አባላትና ደጋፊዎች በተገኙበት ህዳር 11 2010 ዓ.ም መከበሩም ይታወሳል።

በበአሉ ላይ በትጥቅ ትግሉ ወቅት ታላቅ መስዋእትን ለከፈሉ ከ8 ሺህ በላይ የድርጅቱ ነባር ታጋዮች እውቅና ተሰጥቷል።

****

ምንጭ፦ FBC 

Advertisements

One thought on “የብአዴን 37ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በኦሮሚያ ክልል እየተከበረ ነው

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s