አቶ ጌታቸው ረዳ
ከዛሚ ራዲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ አቶ ጌታቸው ረዳ ከተናገሩት ውስጥ፦
- “የትግራይ የበላይነት” የሚባለው ነገር ልክ እንደ ‘አያ ጅቦ’ አይነት ማስፈራሪያ ነው፣
- “አዲሱ የህወሃት አመራር “የውሸት ሪፖርትን” ማስቀረት አለበት”፣
- “ህዝብን ከድተናል” ብለን አምነናል፣
- “አቅም ያለው ሰው እንደ ስጋት የሚቆጠርበት ሁኔታ መቅረት አለበት”፣
- “የህወሓት ዴሞክራሲ እንደ ተፈሪ ሱሪ ከላይ ሰፊ ከታች ጠባብ ነው”
Watch “የህወሓት ተሃድሶ” ጌታቸው ረዳ on YouTube
https://youtu.be/3hgrhLtZ2fs
Share this: ethiothinkthank.com
Like this:
Like Loading...
Related
Published by Seyoum Teshome
ነፃነት መብት አይደለም፣ ሰው መሆን ነው፣ የሕይወት ትርጉምና ፋይዳ ነው። የሰዎች ተግባራዊ እንቅስቃሴ በሙሉ አንፃራዊ ነፃነትን ለማሳደግ የሚደረግ ጥረት ነው። ይህ ጦማር ገፅ የነፃነቴ ማሳያ፣ ሰው የመሆኔ ምልክት ነው፡፡
View all posts by Seyoum Teshome
ይፋ የወጣ
One thought on ““ህዝብን ከድተናል፣ የውሸት ሪፖርት፥ የህወሓት በላይነት፥ ዴሞክራሲና ‘የተፈሪ ሱሪ’፥…” አቶ ጌታቸው ረዳ”
አስተያየቶቹ ተዘግተዋል፡፡