“ህዝብን ከድተናል፣ የውሸት ሪፖርት፥ የህወሓት በላይነት፥ ዴሞክራሲና ‘የተፈሪ ሱሪ’፥…” አቶ ጌታቸው ረዳ

አቶ ጌታቸው ረዳ

ከዛሚ ራዲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ አቶ ጌታቸው ረዳ ከተናገሩት ውስጥ፦ 

  • “የትግራይ የበላይነት” የሚባለው ነገር ልክ እንደ ‘አያ ጅቦ’ አይነት ማስፈራሪያ ነው፣ 
  • “አዲሱ የህወሃት አመራር “የውሸት ሪፖርትን” ማስቀረት አለበት”፣  
  • “ህዝብን ከድተናል” ብለን አምነናል፣ 
  • “አቅም ያለው ሰው እንደ ስጋት የሚቆጠርበት ሁኔታ መቅረት አለበት”፣ 
  • “የህወሓት ዴሞክራሲ እንደ ተፈሪ ሱሪ ከላይ ሰፊ ከታች ጠባብ ነው” 

Watch “የህወሓት ተሃድሶ” ጌታቸው ረዳ on YouTube 

https://youtu.be/3hgrhLtZ2fs  

One thought on ““ህዝብን ከድተናል፣ የውሸት ሪፖርት፥ የህወሓት በላይነት፥ ዴሞክራሲና ‘የተፈሪ ሱሪ’፥…” አቶ ጌታቸው ረዳ

አስተያየቶቹ ተዘግተዋል፡፡