​የቄሮ፣ ዘርማና ፋኖ ትግል እስከ ምን ድረስ?

የዓለማችንን ታላላቅ አብዮቶችን ስናጠና ከምናገኘው ተመሳሳይ ባህርያት መካከል በለውጥ ፈላጊዎች ግፊት ነባሩ ስርአት ተቀይሮ አዲስ ስርአት ሲመጣ  አዲሱ ስርአት የሚወስዳቸው እርምጃዎች በአብዛኛው የለውጥ ፈላጊውን ቡድን ማስደሰት የሚያስችለውና ብዙ ህዝባዊ ድጋፍ የሚያስገኝለት መሆኑ ተጠቃሽ ነው፡፡ ነገር ግን እነዚህ የተወሰዱ እርምጀዎች ዘላቂ ሳይሆኑ ሲቀሩ ሌላ አስከፊ ቀውስ ማስከተላቸው የማይቀር ነው፡፡ በሀገራችን ታሪክ እንኳን ብንመለከት ደርግ ንጉሱን ከስልጣን … Continue reading ​የቄሮ፣ ዘርማና ፋኖ ትግል እስከ ምን ድረስ?

ከሰው እና ከወርቅ የቱ ይበልጣል? 

በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ለገ-ደንቢ (Lege Dembi) እና ሳካሮ (Sakaro) በሚባሉ አከባቢዎች ከሚገኙት የሜድሮክ (MIDROC) ወርቅ ማውጫዎች የሚወጣው መርዛማ የሆነ ኬሚካል በአከባቢው ነዋሪዎች፣ እንስሳት እና ስነ-ምህዳር ላይ የከፋ ጉዳት እያስከተለ ይገኛል፡፡ የአዶላ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ቡሻ ባላኮ ለOBN በሰጡት አስተያየት ከፋብሪካው የሚወጣው መርዛማ ኬሚካል በሰውና እንስሳት ፅንስና አወላለድ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አስከትሏል፡፡ ለምሳሌ ባሳለፍነው የፈረንጆች … Continue reading ከሰው እና ከወርቅ የቱ ይበልጣል? 

OROMIA’s MINERAL WEALTH: A BLESSING OR A CURSE?

“Nepotism is the gold and the conductor’s connection and Ignorance is the prison that the people are kept in the military are not there for the people’s protection.They’re just there to protect an investment That’s why people get arrested” – Immortal Techniques Author: Angasu Areri Oromia is considered one of the richest region of the … Continue reading OROMIA’s MINERAL WEALTH: A BLESSING OR A CURSE?

እነዚህ “ትምህርት ቤቶች” ወይስ “ፍርስራሽ ቤቶች”? 

ትምህርት ቤት ማለት ቀጣይ ትውልድ የሚቀረፅበት ቦታ ነው፡፡ ትምህርት ቤቶቻችን የቀጣዩ ትውልድ ማሳደጊያ ናቸው፡፡ ስለዚህ ለትምህርት ቤት ግንባታ የምንመድበው በጀት የትውልድ ስንቅ ነው፡፡ የአማራ  ክልላዊ መስተዳደር ለቀጣዩ ትውልድ ያዘጋጀው የማሳደጊያ፥ ለአዲሱ ትውልድ የሰነቀው ስንቅ ምን እንደሆነ በዚህ ላይ ተመልከቱ፡፡ የአከባቢው ነዋሪዎች ልጆቻቸውን ወደ እነዚህ ፍርስራሽ ቤቶች የሚልኩት #እንዲማሩ ወይስ #እንዲፈሩ? እንዲያውቁ ወይስ እንዲሳቀቁ? #አማራክልል #ትምህርትቤት … Continue reading እነዚህ “ትምህርት ቤቶች” ወይስ “ፍርስራሽ ቤቶች”? 

Ethiopia: Who is new Prime Minister Abiy Ahmed Ali?

Ethiopia's new prime minister is the first Oromo to head the ruling EPRDF coalition in the country's 27-year history. Some observers believe he can bring about change in conflict-ridden regions. After weeks of negotiations behind closed doors, Ethiopia finally has a new prime minister. 41-year-old Dr. Abiy Ahmed Ali is set to be confirmed on … Continue reading Ethiopia: Who is new Prime Minister Abiy Ahmed Ali?

ጥያቄው፦ “ዶ/ር አብይ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንዲካሄድ ያስችላል ወይ?” ነው! 

ከእስር ቤት ከወጣሁበት ዕለት ጀምሮ የተለያዩ ሰዎች በተደጋጋሚ የቀረቡልኝ ጥያቄ <<ጠ/ሚ አብይ ህዝቡ የሚጠይቀውን ለውጥ ያመጣሉ ብለህ ታስባለህ?>> የሚለው ነው፡፡ እኔም ለጥያቄው የምሰጠው ምላሽ <<ምን ዓይነት ለውጥ እንዲመጣ ትጠብቃለህ?>> የሚል ጥያቄ ነው፡፡ አሁን ካለው የሀገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታ አንፃር በጣም አንገብጋቢው ጥያቄ "ዶ/ር አብይ ለውጥ ያመጣል ወይስ አያመጣም?" የሚለው አይደለም፡፡ ከዚያ ይልቅ፣ "የምንፈልገው ለውጥ ምንድን ነው?" … Continue reading ጥያቄው፦ “ዶ/ር አብይ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንዲካሄድ ያስችላል ወይ?” ነው! 

ከሁሉም የፖለቲካ ሃይሎች ጋር ግልጽ ውይይትና ድርድር ሊደረግ ይገባል!

ዶ/ር አብይ የኦህዴድ ጽ/ቤት አላፊ በነበሩበት ወቅት ኦህዴድ ሁሉንም  ሰላም ወዳድ ዜጋን ያስደሰተ ጥሪ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ  ላሉ ተቃዋሚዎች አቅርቦ ነበር፡፡ ይህ ጥሪ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ  የቀረበ በመሆኑ አንዳንድ በኦሮሞ ስም የሚታገሉ በውጪም  በውስጥም ያሉ ተቃዋሚዎች በደስታ የተቀበሉት ነበር፡፡ ነገር ግን ይህ የኦህዴድ ጥሪ ምንም ያህል ለሀገሪቱ ሰላም  ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው ቢሆንም ያለ … Continue reading ከሁሉም የፖለቲካ ሃይሎች ጋር ግልጽ ውይይትና ድርድር ሊደረግ ይገባል!

“EFFORTን” መውረስ የኢኮኖሚውን ጥገኛ ተውሳክ እንደማስወገድ ነው!

ትላንት በፌስቡክ ገፄ ላይ የትእምት (EFFORT) ድርጅቶች በመንግስት መወርስ እንዳለባቸው ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። ለዚህ ያቀረብኳቸው ምክንያቶችና ማስረጃዎች እንዳሉ ሆነው እነዚህን ድርጅቶች መውረስና ወደ ግል እንዲዘዋወሩ ማድረግ ምን ፋይዳ አለው?፣ በሀገሪቱ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ላይ ምን ዓይነት አሉታዊ ሆነ አዎንታዊ ተፅዕኖ ሊፈጥር ይችላል? እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን በዝርዝር መመልከት ያስፈልጋል። በቅድሚያ ግን ስለ ትእምት (EFFORT) ድርጅቶች አጠቃላይ ባህሪ የተወሰነ … Continue reading “EFFORTን” መውረስ የኢኮኖሚውን ጥገኛ ተውሳክ እንደማስወገድ ነው!

የጠ/ሚ አብይ ነገር…. (ክፍል አንድ)

ንግግር አዋቂነት የስኬታማ ፖለቲከኝነት አንድ ግብዓት ነው፡፡ የአቶ ሃይለማርያምን ወንበር የተኩት ጠ/ሚ አብይ ከቀዳሚያቸው በተሻለ ንግግር ይጥምላቸዋል፡፡ይሄው ጥዑም ንግግራቸው አድማጫቸው የንግግራቸውን ይዘት ወለፈንዲ ይመረምር ዘንድ ፋታ የሰጠው አይመስልም፡፡ሰውየው የፖለቲካ ፈውሳችን ሊሆኑ የሚችሉ መልካም አጋጣሚዎችን በተደጋጋሚ አርቆ የጣለብን የኢህአዴግ አባል እንደመሆናቸው መጠን የተናገሩትን በጎውን  ከማዳነቅ ጎን ለጎን በመርማሪ ልቦና ማየቱ አትራፊ ያደርግ ነበር፡፡ ጠ/ሚ አብይ በበዓለ … Continue reading የጠ/ሚ አብይ ነገር…. (ክፍል አንድ)

Ethiopia Must End Impunity To Reverse Recurring Political Crisis

By Dr. Darara T. Gubo Ethiopia has been in the news due to heinous crimes committed by the country’s security forces. Highly trained snipers have killed and maimed thousands of civilians, including women and children. The victims are often targeted for peacefully protesting oppressive rules and practices of the country’s tyrant officials. The epicenter of … Continue reading Ethiopia Must End Impunity To Reverse Recurring Political Crisis