እነዚህ “ትምህርት ቤቶች” ወይስ “ፍርስራሽ ቤቶች”? 

ትምህርት ቤት ማለት ቀጣይ ትውልድ የሚቀረፅበት ቦታ ነው፡፡ ትምህርት ቤቶቻችን የቀጣዩ ትውልድ ማሳደጊያ ናቸው፡፡ ስለዚህ ለትምህርት ቤት ግንባታ የምንመድበው በጀት የትውልድ ስንቅ ነው፡፡ የአማራ  ክልላዊ መስተዳደር ለቀጣዩ ትውልድ ያዘጋጀው የማሳደጊያ፥ ለአዲሱ ትውልድ የሰነቀው ስንቅ ምን እንደሆነ በዚህ ላይ ተመልከቱ፡፡ የአከባቢው ነዋሪዎች ልጆቻቸውን ወደ እነዚህ ፍርስራሽ ቤቶች የሚልኩት #እንዲማሩ ወይስ #እንዲፈሩ? እንዲያውቁ ወይስ እንዲሳቀቁ? #አማራክልል #ትምህርትቤት

You can also watch the Video on youtube